Sraafalagi
← All jobs

Multiple Job Openings

Company not listedአዲስ አበባ, ሜክስኮPosted 2 weeks ago
Full-timeEnglish TeacherCall OperatorReceptionistNurseAccountingCashier

About the role

በርካታ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች ወጥተዋል። ከእነዚህም መካከል የእንግሊዝኛ መምህር፣ ስልክ ኦፕሬተር፣ ሪሴፕሽኑስት፣ ነርስ፣ የሒሳብ ሰራተኛ፣ አካውንታንት፣ ማናጅመንት፣ መረጃ ሰብሳቢ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፀሀፊ፣ ካሸር እና የፋብሪካ ማሸግ ስራዎች ይገኙበታል። ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች በአድራሻችን ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 651 በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮች 0969288483 እና 0948060271 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።