← All jobs

የካሜራ ባለሙያ

ገበያ ሚዲያAddis Ababa, Ethiopia
ContractualMonthlyVideographerCameramanOn-siteContractualAddis Ababa

ገበያ ሚዲያ በጣም ልምድ ያለው የካሜራ ባለሙያ (Videographer/Cameraman) መቅጠር ይፈልጋል። የሚፈለጉ መስፈርቶች በሁሉም አይነት ካሜራዎች የመስራት ከፍተኛ ችሎታ፣ ቢያንስ 3+ ዓመት የሥራ ልምድ፣ እና የዜና፣ የዶክመንተሪ፣የማስታወቂያ ልምድ ያላቸውን ማመልከት ይችላሉ።

Posted last month in @freelance_ethio