Sales
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
ContractualSalesHybridContractAddis AbabaFemale
About the role
የቤት ውስጥ እቃዎች ሽያጭ ሠራተኛ ያስፈልጋል። የሥራው ዓይነት በሀይብሪድ እና በኮንትራት ሲሆን የሥራ ሰዓት ከቀኑ 10:00 - 4:00 ነው። በሳምንት 1 ቀን የዕረፍት ቀን አለው። ተፈላጊው ፆታ ሴት ሲሆን በሽያጭ ሥራ ላይ ልምድ ያላት ማቅረብ የሚችትል ሠራተኛ ትፈለጋለች።