← All jobs

ካሸር

M Advertising activitiesAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyካሸርአካውንቲንግFull-timeAddis AbabaFemale

የተሰጣትን የስራ ሃላፊነት በአግባቡ መወጣት የሚችል እና የትምህርት ደረጃ ድፕሎማና ከዛ በላይ በአካዉንቲግና በተዘማጅ የጨረሰች ካሸር እንፈልጋለን። ቢያንስ 1 አመት የስራ ልምድ በካሸር መሥራት የሚጠበቅ ሲሆን፣ ተያዥ ማቅረብ የምትችል፣ ለጉርድ ሾላ ቅርብ የሆነች እና በካሽ ሪጅስተር ማሽን መስራት የሚችትል።

Posted last week in @freelance_ethio