አስተናጋጅ
Line plus trading plcAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7000 ETB MonthlyአስተናጋጅCustomer ServiceFull-timeAddis Ababa
ተግባቢ እና ሙያዊ ስነምግባር ያላት ያለው ቀልጣፋ የጠዋትና የከሰአት ሽፍት አስተናጋጅ እንፈልጋለን። ይህ ስራ እጅግ ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት አሰጣጥ ብቃትን ይፈልጋል። ዋና ዋና ተግባራት ደንበኞችን በአስተማማኝ መልኩ መቀበል እና ማገልገል እንዲሁም ትክክለኛ ትዕዛዝ መቀበል እና ማቅረብ ናቸው።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio