← All jobs

ስፓ ሬሴፕሽኒስት / Spa Receptionist

ዳጊ ስፓ – አልፎዝ ቅርንጫፍAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyReceptionistCustomer ServiceSalesAddis AbabaFull-time

ዳጊ ስፓ በሬሴፕሽን፣ በሽያጭ ወይም በደንበኛ አገልግሎት ልምድ ያላቸው፣ ጥሩ የግንኙነት ችሎታ ያላቸው እና ደንበኞችን በሙያዊ እና በትህትና ማስተናገድ የሚችሉ ሴት ሬሴፕሽኒስቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ድርሻዎች ደንበኞችን በአግባቡ መቀበልና ማስተናገድ እንዲሁም የስልክ ጥሪዎችን ማስተዳደርን ያካትታል።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio