የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Contract7000 ETB FixedSalesOn-siteContractAddis AbabaFemale
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ለ15 ቀናት በሚቆይ ባዛር ላይ በኮንቬንሽን ሴንተር የሚያገለግሉ 2 ቀልጣፋና ትጉህ ሴት የሽያጭ ሰራተኞችን ይፈልጋል። ስራው ከ20/12/2018 እስከ 5/13/2018 የሚቆይ ሲሆን ሰዓቱ ከመግቢያ 2:30 እስከ መውጫ 2:00 ነው። ክፍያው ለ15 ቀን የሚፈጸም ሲሆን መነሻው 7000 ብር እና እንደ ሽያጩ መጠን ይጨምራል።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio