Game Zone አጫዋች
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትGame ZoneFull-timeAddis AbabaOn-site
Game Zone አጫዋች የሚፈልግ ድርጅት (Private Client). የሥራ ቦታ: አየር ጤና ከሻሞ ታወር ዝቅ ብሎ. ለአየር ጤና ቅርብ የሆነች፣ ልምድ ባይኖራትም ቀልጠፍ ያለች እና ከሰው ጋር መግባባት የምትችል ሴት applicant ትፈለጋለች። የሥራ ሰዓት: ከጠዋት 3:00 ሰዓት እስከ ማታ 2:00 ሰዓት። ደሞዝ በስምምነት ሲሆን ስራዋን እያየን Weekly bonus ይኖረዋል።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio