Sraafalagi
← All jobs

Multiple Positions (Ministry of Revenues)

የገቢዎች ሚኒስቴርPosted 3 days ago
TaxAuditFinanceITHRLegal

About the role

የገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት እና በልምድ የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ክፍት የሥራ ቦታዎችን አውጥቷል። ከጁንየር ታክስ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር እስከ ትራንስፖርት ሾፌር እና ኦዲተር ያሉ በርካታ የስራ መደቦች አሉ። የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን November 13, 2026 ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከላይ የተጠቀሰውን ሊንክ ይመልከቱ።