ፀሐፊ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7000 ETB MonthlyPermanentOn-siteAddis AbabaAmharicEnglish
የኢንተርኔት ቤት ፀሐፊ ስራ ተፈላጊ ነው። ስራዋን ባግባቡ የምትሰራ፣ ኃላፊነት የሚሰማት እና ታማኝ መሆን አለባት። እንዲሁም አማረኛም ሆነ እንግሊዘኛ መፃፍ የምትችል መሆን ይጠበቅባቸዋል። ለሰፈሩ ቅርብ የሆኑ ማመልከት ይችላሉ።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio