ሼፍ / ሞግዚት / የፀጉር እና ፔዲኪዉር ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤጣፎ CCD, ሾላ, አያት, ሰሚት, ሀይሌጋርመንት, ጀሞ, ፈረንሳይ
Full-time13,000 ETB (ለ 40 ቀን for Chef and Nanny)ሼፍሞግዚትየፀጉር ባለሙያፔዲኪዉርድህረ ወሊድ እንክብካቤአዲስ አበባ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ የተለያዩ አስቸኳይ የስራ መደቦችን አውጥቷል። የስራ መደብ 1 ሼፍ ሲሆን የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች፣ እንዲሁም የአራስ ምግቦችን ማዘጋጀት የሚችል፣ ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያለው እና ስልጠና የወሰደ። የስራ መደብ 2 ሞግዚት ሲሆን አዲስ የተወለዱ ህፃናትን መንከባከብ የሚችል እና ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያለው (ሴት)። የስራ መደብ 3 ቤት ለቤት የፀጉር እና ፔዲኪዉር ባለሙያ (የትርፍ ሰዓት ስራ)። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ማመልከት ትችላላችሁ።
Posted 3 weeks ago in @effoyjobs