Sraafalagi
← All jobs

የመጋዘን ሠራተኛ / store keeper

Hikem Trading P.L.CAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeStore KeeperITComputer SkillsAddis Ababa

About the role

የመጋዘን ሠራተኛ – የየረር ጎሮ. የኮምፒውተር እና የአይቲ (IT) ዕውቀት ያለው፣ የመጋዘን ሥራዎችን ከአይቲ ጋር በማጣመር የሚሠራ ሠራተኛ እንፈልጋለን። የኮምፒውተርና የአይቲ ዕቃዎችን መለየት፣ መቆጣጠር፣ መመዝገብ፣ የእቃ ገቢና ወጪን መከታተል እንዲሁም ከመጋዘን ጋር የተያያዙ የኮምፒውተር ሥራዎችን ማከናወን.