የፊልድ ላይ ሽያጭ ወኪል (Scout - Field Sales Agent)
Trego X Trading PLCBishoftu, EthiopiaPosted 6 days ago
Full-timeField SalesScoutBishoftuSales Agent
About the role
ትሬጎ ኤክስ ትሬዲንግ (Trego X Trading PLC) ከያንጎ (Yango) ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ከተማ ንቁ፣ ማራኪ አቀራረብ እና ሰዎችን የማሳመን ተሰጥኦ ያላቸውን የፊልድ ላይ ሽያጭ ወኪሎች (Scout - Field Sales Agent) እየቀጠረ ይገኛል። የሥራው ሁኔታ ቋሚ እና የfull-time ሲሆን ወርሃዊ ክፍያው 10000 ብር ነው። ማመልከቻዎችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2019 (November 24th, 2026) መቀበል ይቻላል።