ሴት አስጠኚ
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Part-timeTutorHybridAddis AbabaFemale
About the role
የሥራ ማስታወቂያ፡ ለ3ኛ ክፍል ተማሪ የትምህርት አስጠኚ (Home Tutor). ቦታ: አዲስ አበባ - ፍየልቤት አካባቢ. በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የሚማር የ3ኛ ክፍል ተማሪን የትምህርት ጥናቱን የምታግዝ፣ የቤት ሥራዎችን የምታሠራ ሴት አስጠኚ ትፈለጋለች።