← All jobs

ካሸር

M Advertising activitiesAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyAccountingCashierFull-timeAddis AbabaFemale

የተሰጣትን የስራ ሃላፊነት በአግባቡ መወጣት የሚችል እና የትምህርት ደረጃ ድፕሎማና ከዛ በላይ በአካዉንቲግና በተዘማጅ መስክ የጨረሰች ካሸር እንፈልጋለን። ቢያንስ 1 አመት የስራ ልምድ በካሸርነት ያላቸው፣ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና ለጉርድ ሾላ አካባቢ ቅርብ የሆኑ ቢመረጡ መልካም ነው።

Posted last month in @freelance_ethio