ክላርክ የሽያጭ ሰራተኛ
ሰፋ እና ቤተሰቡ ቢዝነስ ኃ.የተ የግል ማህበርAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesMarketingClerkAddis AbabaFull-time
ሰፋ እና ቤተሰቡ ቢዝነስ ኃ.የተ የግል ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ ክላርክ የሽያጭ ሰራተኛ። የትምህርት ደረጃ፦ በማርኬቲንግ ዲፕሎማ (መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያላት)። ፆታ፦ ሴት። የስራ ልምድ፦ 0 አመት።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio