የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeSalesAddis AbabaFemaleRetail
About the role
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media አልባሳቶቻችንን ስለምናስተዋውቅ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው በመሆኑም ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን። መግቢያው 3:30 መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። ለጊዜው 4 ቅርንጫፎች አሉን፤ በመሆኑም መገናኛ ሜክሲኮ እና ጀሞ አቅራቢያ ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ።