← All jobs

የሽያጭ እና የቢዝነስ ልማት ባለሙያ (Sales & Business Development Representative)

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
FreelanceFixed (One-time)SalesBusiness DevelopmentField SalesHospitality SoftwareAddis Ababa

የሽያጭ እና የቢዝነስ ልማት ባለሙያ (Sales & Business Development Representative) ክፍት የሥራ ቦታ። የሥራ ቦታው አዲስ አበባ (Field Sales - በአካል በመገኘት) ሲሆን የሚመለከተው ዘርፍ የሆስፒታሊቲ ሶፍትዌር እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው።

Posted last month in @freelance_ethio