ቲክቶክ ሆስት፣ አንባቢ እና ተዋናይ
ዋካ መልቲሚዲያAddis Ababa, Ethiopia
Part-time20000 ETB MonthlyቲክቶክተዋናይሆስትPart-timeAddis Ababa
ዋካ መልቲሚዲያ የቲክቶክ ኮንቴንት መፍጠር የሚችሉና የማንበብ ልምድ ያላቸው ጎበዝ ወጣቶችን ቀጥሮ በቲክቶክ ማሰራት ይፈልጋል። መስፈርቶች የመተወን ችሎታ፣ ማራኪ ድምፅ እና በራስ መተማመን ናቸው። ልምድ ከዜሮ ዓመት ጀምሮ ሲሆን ጀማሪዎችና ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ይበረታታሉ።
Posted last month in @freelance_ethio