Human Resources Officer / Senior Engineer / Foreman
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበርአዲስ አበባ (ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ)
Full-time / ContractበስምምነትHREngineeringConstructionForemanAddis Ababa
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ሦስት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል: 1. የሰው ሀብት ኃላፊ (Human Resources Officer/Manager): በHRM ወይም Business Management የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው፣ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው። 2. ሲኒየር መሐንዲስ (Senior Engineer): በCOTM የመጀመሪያ ዲግሪ (B.Sc.) ወይም ከዚያ በላይ ያለው፣ ቢያንስ 5 ዓመት ልምድ ያለው። 3. ፎርማን (Foreman): ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን፣ ሲቪል ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ያለው፣ ቢያንስ 3 ዓመት ልምድ ያለው። ማመልከቻዎችን እስከ August 31, 2026 ድረስ በቴሌግራም 0900333414 በመላክ ማመልከት ይቻላል።
Posted last month in @effoyjobs