Sraafalagi
← All jobs

Fast Food & Fresh Juice Chef

Bloom Juice & BurgerAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeChefFast FoodJuiceAddis Ababa

About the role

አስቸኩዋይ የስራ ማስታወቂያ ለፈጣን ምግብ እና ጁስ ሼፍ (Fast Food & Fresh Juice Chef) በላፍቶ ኬብሮን አካባቢ በሚገኘው Bloom Juice & Burger። የሥራ ዓይነት ቋሚ እና ሙሉ ጊዜ ሲሆን ተጠሪነቱ ለሥራ አስኪያጅ ወይም ኪችን ሱፐርቫይዘር ይሆናል። ማመልከቻዎችን እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም (October 28th, 2026) መቀበል ይቻላል።