ሞግዚት
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care)ፊጋ
13,000 ETB (ለ 40 ቀን)ሞግዚትህፃናት እንክብካቤChildcareNannyፊጋ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care) ለአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ሞግዚት እየጠየቀ ይገኛል። ተፈላጊዋ እጩ በልጅ አያያዝ ወይም በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች፣ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል፣ እንዲሁም ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት ሴት መሆን አለባት። የስራ ሁኔታው መኖርያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ የ 1 አራስ ህፃን እንክብካቤ ሲሆን፣ የስራ ሰአት የቀን ዉሎ ከ2 እስከ 11 ሰአት ነው።
Posted last month in @effoyjobs