አካውንታንት (Accountant)
ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy)አዲስ አበባPosted 3 weeks ago
Full-timeAccountantAccountingFinancePeachtreeAddis Ababa
About the role
ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ለአካውንታንት (Accountant) የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት መሆን የሚጠበቅ ሲሆን በፔችትሪ አካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ ልምድ ያለው/ላት ይበረታታል። የስራ ልምድ 1 ዓመት ሲሆን የብዛት ብዛት 2 ነው። አድራሻ: ቂርቆስ ቤ/ክ ጀርባ ከመስቀለኛው መንገድ ትንሽ ዝቅ ብሎ ከፈለገ ዩርዳኖስ ት/ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።