← All jobs

ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)አየር ጤና
10,000 የ1 ወርChefCookingPostpartum CareFemaleLive-in

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ተቋሙ ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ ማወዳደር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @Lilireta1111 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

Posted last month in @effoyjobs