Sraafalagi
← All jobs

ሽያጭ ሰራተኛ

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeሽያጭOn-siteAddis Ababa

About the role

የለውዝ ቅቤ ማምረቻ እና ሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን። የስራ ቦታ መገናኛ ሲሆን ሀላፊነቶች በየቀኑ ጠዋት 3:00 ሰዓት በስራ ቦታ መገኘት፣ ለውዝ መፍጨት እና የለውዝ ቅቤ ማምረት፣ የተመረተውን ምርት ማሸግ እና ለሽያጭ ማዘጋጀት ያካትታል።