← All jobs

ጽዳት

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyጽዳትOn-siteFull-timeAddis Ababa

ዋና ዋና ኃላፊነቶች መስኮት ማጽዳት፦ የቤት እና የቢሮ መስኮቶችን፣ ብርጭቆዎችን ከቆሻሻና ከአቧራ ነፃ አድርጎ በንጹህ ሁኔታ ማጠብና ማብረቅ። አጠቃላይ ቤቶችን፣ ቢሮዎችን እና የጋራ ቦታዎችን ማጽዳት (አቧራ ማጥፋት፣ ወለል መጥረግ እና ማሞፕ)። የወጥ ቤት እና የመጸዳጃ ቤቶችን ንጽሕና መጠበቅ።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio