Sraafalagi
← All jobs

Sales and promotion

ፋያ ኤክስክሊዩሲቭ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርAddis Ababa, EthiopiaPosted 9 hours ago
Full-timeSalesPromotionAddis Ababa

About the role

ፋያ ኤክስክሊዩሲቭ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመסቀል ፍላወር ለሚገኘው የወንዶች አልባሳት መሸጫ ሱቁ የሽያጭ እና ማስታወቂያ ስራ የሚያከናውኑ ሴት ሰራተኞችን ይፈልጋል። የስራው ዓይነት ቋሚ (Full-time) ሲሆን የደመወዝ ክፍያው 13000 ብር ወርሃዊ ነው።