ፋርማሲስት ወይም ድረጊስት
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeፋርማሲስትድረጊስትAddis Ababa
About the role
መድኃኒት ቤታችን ታታሪ፣ ስራውን አክባሪ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ (ለምሳሌ TikTok) ማስታወቂያ ለመስራት ፍላጎት ያለው ጀማሪ ፋርማሲስት (1 አመት የስራ ልምድ) ወይም ድረጊስት (3 አመት የስራ ልምድ) መቅጠር ይፈልጋል። ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች መድኃኒቶችን በትክክልና በሙያዊ ሥነ-ምግባር መስጠት ናቸው።