← All jobs

ሼፍ እና ባሪስታ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyሼፍባሪስታOn-siteFull-timeAddis Ababa

በአራት ኪሎ አካባቢ ለሚገኝ ካፌያችን 2 ባሪስታዎች እና 2 ሼፎች እንፈልጋለን። ሼፍ ለሚዘጋጁ ምግቦች (የጾም ምግቦች፣ የፓስታ አይነቶች፣ ሳንድዊች፣ Burger፣ French Fries፣ ሳላድ) ቢያንስ 1 ዓመት የሼፍነት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ቋሚ የስራ እድል ነው።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio