የመጽሐፍት መደብር ሽያጭ ሰራተኛ እና ቲክቶክ ሆስት
ፋሬስ ኢንተርቴይመንትAddis Ababa, EthiopiaPosted 5 days ago
Full-timeSalesTikTok HostBookstoreAddis Ababa
About the role
ድርጅታችን በመጽሐፍት ሽያጭ ላይ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ለከፈተው የመጽሐፍት መደብር ሱቅ የሽያጭ ሰራተኛ እና ቲክቶክ ሆስት መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶች፦ መጽሐፍ አንባቢ የሆነች፣ ከፍተኛ ከሰው ጋር መግባባት ችሎታ ያላት፣ መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት እና ቲክቶክ ላይ የመጽሐፍ ማስታወቂያዎችን መስራት የምትችል።