Receptionist
English Guru InstituteAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeReceptionistOn-siteAddis Ababa
About the role
ኢንግሊሽ ጉሩ ኢንስትቲዩት (English Guru Institute) ለተቋማችን የፊት ለፊት አስተናጋጅ (Receptionist) ሆና የምታገለግል፣ ቀልጣፋ፣ ተግባቢ እና ስነ-ስርዓት ያላት ሴት የሪሴፕሽንነት ይፈልጋል። በዚህ የሥራ መደብ ላይ የሚመደቡት ሰራተኛ የተቋማችን መጀመሪያ ገጽታ በመሆን ያገለግላሉ።