የሽያጭ ሰራተኛ
Ghost Digitals Advertising & BrandingAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትSalesAddis AbabaFull-timeFemale
የሽያጭ ሰራተኛ (ማስታወቂያው በደንብ ይነበብ) በቦሌ ሚካኤል ለሚገኝ ድርጅት እንፈልጋለን። ፆታ፡ ሴት፣ የስራ ልምድ፡ ከልብስ ስራ ጋር በተገናኘ በሽያጭ ስራ ቢያንስ ከአንድ አመት በላይ የሰራች፣ የትምህርት ሁኔታ፡ 12ኛ ክፍል የጨረሰና ከዛ በላይ። ደመወዝ፡ በስምምነት።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio