ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)ጐሮ አይ ቲ ፓርክ
ደሞዝ: 10,000 የ1 ወር, የ ትራንስፓርት 2000ብርሼፍምግብ ዝግጅትአራስ ምግቦችሴት
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ተቋሙ ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶች: - የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ - የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ - በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ - እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል ጥቀሜታዎች: - ደሞዝ: 10,000 ብር - ትራንስፖርት: 2000 ብር - መኖረያ ቤት ዉስጥ - የስራ ሰአት: ቀን ዉሎ - ጾታ: ሴት
Posted 4 weeks ago in @effoyjobs