← All jobs

እግር ማሸት / foot massage

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time12000 ETB MonthlyFoot MassageOn-siteFull-timeAddis Ababa

ሰራተኞች በጀሞ፣ ላፍቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚኖሩ መሆን አለባቸው። እነዚህ አካባቢዎች ውጭ የምትኖሩ ከሆነ እባክዎ አያመልክቱ! ለማመልከት የራስዎ ግልጽ ፎቶ በቴሌግራም ወይም በCV ላይ መኖር አለበት።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio