Sraafalagi
← All jobs

Tailor

Private ClientAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeTailorOn-siteAddis Ababa

About the role

የልብስ ስፌት ባለሙያዎች (Tailors) ያስፈልጉናል! በተለያዩ አልባሳት ስፌት ላይ ብቃትና ልምድ ያላችሁ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ዋና ዋና ተግባራት የተለያዩ የልጆች አልባሳትን በጥራት መስፋት እና የስፌት ሥራዎችን በጊዜና በትክክል ማጠናቀቅ ናቸው።