← All jobs

Sales Associate

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesRemoteFull-timeAddis Ababa

የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን! ተነሳሽነት ያለው፣ በራስ የሚተማመን እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚወድ ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ (Sales Associate) በሱቃችን ውስጥ እንዲቀላቀለን እንፈልጋለን። የምንፈልገው ሰው፦ ወንድ እጩ፣ ከስራ ቦታው አቅራቢያ የሚኖር፣ የቀድሞ የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio