Sraafalagi
← All jobs

ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)ቦሌ ቡልቡላPosted 5 days ago
Home Careሼፍምግብ ዝግጅትቦሌ ቡልቡላሴት

About the role

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ሲሆን ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ እንክብካቤ ባለሙያዎችን እየፈለገ ነው። ተወዳዳሪዎች የምግብ ዝግጅት ሥልጠና የወሰዱ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን በሙያዊ መንገድ ማዘጋጀት የሚችሉ፣ ለአራስ እናቶች ተስማሚና ጤናማ ምግቦችን ማዘጋጀት የሚችሉ መሆን አለባቸው። የሥራ ልምድ ቢያንስ 6 ወር ሲሆን የሥራ ቦታው ቦሌ ቡልቡላ በደንበኛው መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው።