← All jobs

ትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትአዲስ አበባ
Full-timeBus CaptainDriverTransportationAddis Ababa0 years experience

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለ2000 ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የስራ መደቦች የትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን I (የ0 ዓመት ልምድ) እና የትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን II (የ2 ዓመት ልምድ) ሲሆኑ 5ኛ ደረጃ፣ 4ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ-2 የመንጃ ፈቃድ ያላቸው እና 6ኛ፣ 8ኛ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ማመልከት ይችላሉ። የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ነው።

Posted 3 weeks ago in @effoyjobs