← All jobs

ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ (Senior Accountant)

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyAccountingSenior AccountantCost AccountingFinanceOn-siteAddis Ababa

የማምረቻ ተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች በበላይነት መቆጣጠር፣ ትክክለኛና ወቅታዊ የሂሳብ መዛግብትን መያዝ፣ የምርት ወጪን (Cost Accounting) በትክክል ማሰላት፣ የመንግስት ታክስና ግዴታዎችን በወቅቱ ማሳወቅ እና ለማንጅመንት ስልታዊ የፋይናንስ ውሳኔዎችን መስጠት የሚችል ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ እንፈልጋለን። የሥራው ዓይነት ቋሚ (Full-time) ሲሆን የመጨረሻ ማመልከቻ ቀን መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም. (September 5th, 2026) ነው።

Posted 2 months ago in @freelance_ethio