Sraafalagi
← All jobs

የኦፕሬሽን አስተባባሪ

Lion Security Service PLCAddis AbabaPosted 2 weeks ago
Full-timeOperationsManagementSecurityAddis Ababa

About the role

ሊዮን ሴኪዩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኦፕሬሽን አስተባባሪ ባለሙያ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች በኢንቨስትጌሽን፣ በወታደራዊ/ፖሊስ ሳይንስ፣ በማኔጅመንት እና በተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከ5 እስከ 8 ዓመት የሚሆን አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች ከ700 በላይ የጥበቃ አባላትን ዕለታዊ ስራ ፈረቃ ማቀድና መከታተል፣ የኦፕሬሽንና የክትትል ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፣ እንዲሁም የሰራተኞችን ስነ-ስርዓትና አፈፃፀም መከታተል ናቸው።