የሀገር ባህል ልብስ ሰፊ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
ContractHourlyHybridContractTailorAddis AbabaFemale
ድርጅታችን ቀጭን ጥለት የሀገር ባህል አልባሳትን በተለያዮ ዲዛይኖቸ ለገቢያ ያቀርባል ። ለዚህም ስራችን ይረዳን ዘንድ በኮንትራት እና ባሉበት ሆነው ስራውን መስራት የሚፈልጉ ሰዎችን በመቅጠር ላይ እንገኛለን ። ስለሆነም ለስራው አመቺ ይሆን ዘንድ የመኖሪያ አድራሻቹ ለቡ, ጋርመንት, ጀሞ ,ላፈቶ እንዲሁም ጀርመን የሆነ ተወዳዳሪዎችን እንፈልጋለን።
Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio