ሂሳብ ባለሙያ
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeAccountingFinanceAddis Ababa
About the role
የሂሳብ ባለሙያ ፈላጊ ድርጅት። ዋና ስራው ሂሳብ ስራ ለገቢዎች ሪፖርት ማድረግ እና ዋና የሂሳብ ባለሙያ በመሆን የሂሳብ ስራዎችን ማደራጀት ነው። 1 አመት የስራ ልምድ ያላት ሴት ተወዳዳሪ እንፈልጋለን። የስራ ቦታ አየርጤና ሲሆን, ድርጅቱ አስመጪና ላኪ ድርጅት ነው።