የሽያጭ ሰራተኛ
ኢኮ ክሎዝስAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesOn-siteFull-timeAddis Ababa
ኢኮ ክሎዝስ የተለያዩ ዘመናዊ አልባሳትን በተለያዩ ሱቆቹ ለሽያጭ የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን የሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶቹ መካከል የሴት ፆታ እና ከልብስ ስራ ጋር በተገናኘ በሽያጭ ስራ ልምድ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio