Full time sales
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7000 ETB MonthlySalesFull-timeOn-siteAddis Ababa
የሙሉ ጊዜ የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን። ስራው የሚከናወነው በGetu Commercial Center በሚገኘው ሱቅ ውስጥ ሲሆን ኃላፊነት የሚሰማው፣ ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚችል እና ለሽያጭ ፍላጎት ያለው/ላት አመልካች እንፈልጋለን።
Posted last month in @freelance_ethio