← All jobs

ሹፌር

G2G IT SOLUTIONS S.CAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeደመወዝ+ኮሚሽንሹፌርDriverRemoteAddis AbabaFull-time

የሹፌር ምልመላ እና ምዝገባ ስራ በ G2G IT SOLUTIONS S.C. የስራው አይነት በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ መስክ ላይ የሚከናወን ሲሆን ልምድ ለሌላቸው ጀማሪዎች ክፍት ነው። መስፈርቶች 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወይም ዲፕሎማ ያላቸው እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ ያላቸው።

Posted last week in @freelance_ethio