Senior Accountant / ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyAccountingFinanceCost AccountingTaxAddis AbabaFull-time
የማምረቻ ተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች በበላይነት መቆጣጠር፣ ትክክለኛና ወቅታዊ የሂሳብ መዛግብትን መያዝ፣ የምርት ወጪን (Cost Accounting) በትክክል ማሰላት፣ የመንግስት ታክስና ግዴታዎችን በወቅቱ ማሳወቅ እና ለማንጅመንት ስልታዊ የፋይናንስ ውሳኔዎችን ለመስጠት የሚያስችል ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ (Senior Accountant) በመፈለግ ላይ ይገኛሉ።
Posted last month in @freelance_ethio