የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlySalesOn-siteAddis AbabaFull-timeFemale
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ኩባንያ ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ የሽያጭ ሰራተኛ (ሴት) እየፈለገ ይገኛል። ስራው በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅን ጨምሮ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው። የስራ ሰዓት ከመግቢያ 3:30 እስከ መውጫ 2:00 ሰዓት ነው። የስራ ቦታዎች መገናኛ፣ ሜክሲኮ እና ጀሞ አቅራቢያ የሚገኙ ቅርንጫፎች ናቸው።
Posted 3 days ago in @freelance_ethio