Sraafalagi
← All jobs

አካውንታንትና የፋይናንስ ባለሙያ

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeAccountingFinancePeachtreeE-taxAddis Ababa

About the role

አካውንታንትና የፋይናንስ ባለሙያ ያስፈልጋል። አመልካች በዲግሪ የተመረቀች፣ ራሷን ችላ Peachtree፣ bank reconciliation፣ closing እንዲሁም የመንግስት ታክስ (E-tax) መስራት የምትችል መሆን አለበት። ስራውን በአግባቡ ጠንቅቃ ሪፖርት በጊዜው ማቅረብ የምትችል እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት።