← All jobs

Senior Sales & Marketing officer

የኪም ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን (Amahe manufacturing)Addis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesMarketingSeniorFull-timeAddis Ababa

የኪም ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን (የአማሄ ማኑፋክቸሪንግ እህት ኩባንያ) በማርኬቲንግ ኤጀንሲ፣ በፕሮሞሽን እና በንግድ ማስተዋወቅ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ልምድ እና ብቃት ያለውን ተወዳዳሪ በሲኒየር የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ሥራ (Senior Sales & Marketing) የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Posted last month in @freelance_ethio