ባቺንግ ፕላንት ኤሌክትሪሽያን III
Ethiopian Engineering CorporationAddis Ababa
ኤሌክትሪሽያንEngineeringAddis AbabaMaintenance
የኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በቲቪኢቲ ሌቭል II/III/IV የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ተፈላጊ ነው። ዋና ዋና ኃላፊነቶች የባቺንግ ፕላንት የኤሌክትሪክ ሲስተሞችን ዕለታዊና የተወሰነ ጊዜ መከላከያ ጥገና ማከናወን፣ የኤሌክትሪካል ፓናሎች፣ ኮንትሮል ፓናሎች፣ ሞተሮች፣ ሴንሰሮች እና ስዊቾችን ሁኔታ መመርመር፣ የኤሌክትሪክ ብልሽቶችን መለየት እና መጠገን ያካትታል።
Posted last month in @hahujobs